ባየር ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ | የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ሪያል ማድሪድ በተከታታይ ለሶስተኛ ዓመት ሻምፒዮን የመሆን ዕቅዱን ለማሳካት የቡንደስሊጋውን ኃያል ክለብ ባየር ሙኒክን ረቡዕ ምሽት በግማሽ ፍፃሜው በአሌያንዝ አሬና ይገጥማል። የዚነዲን ዚዳኑ ቡድን በሩብ ፃሜው በጁቬንቱስ…… Read more “ባየር ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ | የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

የቡፎን ድርጊት ሊረዱት የሚችሉት ተግባር እንደሆነ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት ገለፁ

የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት የሆኑት አሌክሰንደር ሴፌሪን ጂያንሊጁ ቡፎንን በሻምፒዮንስ ሊጉ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ጁቬንቱስ በሪያል ማድሪድ በተሸነፈበት ጨዋታ በዳኛው ማይክል ኦሊቨር ላይ በፈፀመው ድርጊት ሊወቀስ ከሚገባ…… Read more “የቡፎን ድርጊት ሊረዱት የሚችሉት ተግባር እንደሆነ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት ገለፁ”

ሊቨርፑል ከ ሮማ፡ የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ሊቨርፑል በሊሩ የዓመቱ ኮከብ የተሰኘውን ተጫዋቹን የቀድሞ ክለቡን እንዲገጥም በቡድኑ ውስጥ አካቶ በሻምፒዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ዛሬ (ማክሰኞ) ምሽት በአንፊልድ ሮማን ይገጥማል። የኢዩሴቢዮ ዲ ፍራንሲስኮው…… Read more “ሊቨርፑል ከ ሮማ፡ የሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

ባየር ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ፡ የከዚህ ቀደም ግንኙነታቸው እና ስለድልድሉ የተሰጡ አስተያየቶች

ባየር ሙኒክ በሩብ ፍፃሜው ሲቪያን በደርሶ መልስ 2ለ1 እና ሪያል ማድሪድ ጁቬንቱስን 4ለ3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለሻምፒዮንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ የደርሶ መልስ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ተፋላሚ መሆናቸው…… Read more “ባየር ሙኒክ ከ ሪያል ማድሪድ፡ የከዚህ ቀደም ግንኙነታቸው እና ስለድልድሉ የተሰጡ አስተያየቶች”