የግብፁ አል አህሊው አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ ከሀላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

​ በካፍ ቻምፕየንስ ሊግ የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ወደ ካምፓላ በማቅናት ወደ ምድብ ድልድሉ ቅ/ጊዮርጊስን በማሸነፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በገባው ኬሲሲኤ የተሸነፈው የግብፁ አል አህሊ አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ…… Read more “የግብፁ አል አህሊው አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ ከሀላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ”

የ2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

በ 2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች ያለፉ 16 ቡድኖች የምድብ ድልድል ታውቋል። በአራት ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የ 2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ ውድድር ላይ ዘንድሮም ጠንካራ ቡድኖች…… Read more “የ2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ”

ቅ/ጊዮርጊስ ከ ኬሲሲኤ ጋር አቻ ሲለያይ ወላይታ ድቻ ዛማሌክን አሸነፈ

በአዲስ አበባ እና በሀዋሳ ስታድየም የተደረጉ የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ ያለ ግብ አቻ ሲለያዩ ወላይታ ድቻ በአፍሪካ የክለቦች ውድድር ሰፊ ልምድ ያለውን ዛማሌክን አሸነፈ።…… Read more “ቅ/ጊዮርጊስ ከ ኬሲሲኤ ጋር አቻ ሲለያይ ወላይታ ድቻ ዛማሌክን አሸነፈ”

በአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ የኢትዮጵያው ቅ/ጊዮርጊስ የዩጋንዳውን ኬሲሲኤን ይገጥማል

በ2018 የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ ቀጣይ የማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያው ቅ/ጊዮርጊስ ከዩጋንዳው ሻምፕዮን ኬሲሲኤ ጋር ይጫወታል። እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የዩጋንዳው ኬሲሲኤ ከማዳጋስካሩ ስናፕ ስፓርት…… Read more “በአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ የኢትዮጵያው ቅ/ጊዮርጊስ የዩጋንዳውን ኬሲሲኤን ይገጥማል”