የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ተደረገ

​​ በሳምንቱ አጋማሽ በተደረጉ ጨዋታዎች አላፊ ቡድኖች ከተለዩ በኋላ የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሲደረግ ሶስት የምስራቅ አፍሪካ ቡድኖች በአንድ ምድብ ተገናኝተዋል። ምስራቅ አፍሪካ ከሌላ ጊዜ…… Read more “የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ተደረገ”

ቅ/ጊዮርጊስ ከካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር ውጪ ሆነ

ፈረሰኞቹ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወደ ምድብ ድልድል መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት ማስመዝገብ አልቻሉም። በካፍ ቻምፕየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ላይ በዩጋንዳው ሻምፕዮን ኬሲሲኤ ተሸንፎ ወደ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የተቀላቀለው…… Read more “ቅ/ጊዮርጊስ ከካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር ውጪ ሆነ”

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ ወደ ምድብ ድልድሉ መቀላቀል ሳይችል ቀረ

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመግባት የመልስ ጨዋታውን ያደረገው ወላይታ ድቻ በአጠቃላይ ውጤት 2-1 ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ ሆነ። ወላይታ ድቻ ከ10 ቀናት በፊት የመጀመሪያ ጨዋታውን በታንዛኒያ…… Read more “በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወላይታ ድቻ ወደ ምድብ ድልድሉ መቀላቀል ሳይችል ቀረ”

“እኛ ተጫወትን ነገርግን ያንጋ አሸነፈ”- ወንደሰን ገረመው

ወላይታ ድቻ ወደ ታንዛኒያ አቅንቶ በያንግ አፍሪካ የ 2-0 ሽንፈት ካጋጠመው በኋላ ግብጠባቂው ወንደሰን ገረመው “እኛ ተጫወትን ነገርግን እነሱ አሸነፉ” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወደ…… Read more ““እኛ ተጫወትን ነገርግን ያንጋ አሸነፈ”- ወንደሰን ገረመው”