ሞ ሳላህ ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር ልምምድ ጀመረ

ግብፃዊው የሊቨርፑል የአጥቂ መስመር ተሰላፊ የሆነው ሞ ሳላህ ከጉዳቱ አገግሞ ከፈርኦኖቹ ጋር ልምምድ ጀምሯል። በአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ከሰርጂዮ ራሞስ ጋር እጃቸው ተቆላልፎ መሬት ላይ…… Read more “ሞ ሳላህ ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር ልምምድ ጀመረ”

ሉሲዎቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር አድረገው ተሸነፉ

በጋና አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2018 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ሉሲዎቹ ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር አድርገዋል። ባለሜዳዎቹ የአልጄሪያ የሴት ብሔራዊ ቡድን ሴኔጋልን በማሸነፍ ለመጨረሻው የማጣሪያ ፍልሚያ መብቃት…… Read more “ሉሲዎቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከአልጄሪያ አቻቸው ጋር አድረገው ተሸነፉ”

የአሰልጣኞች ሹመቶች እና ስንብቶች

​ ትናንትና በአለማችን የተሰሙ የአሰልጣኞች ሹመቶች እና የስንብት መረጃዎች በአንድ ላይ ተጠቃለው ቀርበዋል። የቱኒዚያው ሴፋክሰን ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ቀጠረ ሆላንዳዊው ሩድ ክሮል ለሁለተኛ ጊዜ የቱኒዚያውን ሴፋክሰን አሰልጣኝ ተደርገው…… Read more “የአሰልጣኞች ሹመቶች እና ስንብቶች”

የግብፁ አል አህሊው አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ ከሀላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

​ በካፍ ቻምፕየንስ ሊግ የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ወደ ካምፓላ በማቅናት ወደ ምድብ ድልድሉ ቅ/ጊዮርጊስን በማሸነፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በገባው ኬሲሲኤ የተሸነፈው የግብፁ አል አህሊ አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ…… Read more “የግብፁ አል አህሊው አሰልጣኝ ሆሳም ኤል ባድሪ ከሀላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ”