የኡመድ ኡኩሪው ሰሞሃ በግብፅ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ለሁለተኛ ጊዜ በዛማሌክ ተሸነፈ

​ ምሽት ላይ በአሌክሳንድሪያ ቦርግአረብ ስታድየም በኢትዮጵያዊው ኡመድ ኡኩሪ አጥቂነት የሚመራው የግብፁ ሰሞሃ በታሪኩ ለሁለተኛ ጊዜ በግብፅ ዋንጫ ለፍፃሜ ቢጫወትም እንደ 2014 ቱ ሁሉ በድጋሚ በዛማሌክ ተሸንፎ…… Read more “የኡመድ ኡኩሪው ሰሞሃ በግብፅ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ለሁለተኛ ጊዜ በዛማሌክ ተሸነፈ”

ባርሴሎና በቀጣይ ሳምንት ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር እንደሚጫወት አሳወቀ

የስፔኑ ሻምፕዮን ባርሴሎና ከአብሳ ፕሪምየርሺፑ ሻምፕዮን ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር በቀጣይ ሳምንት እንደሚጫወት አሳውቋል። ለ 21 ጊዜያት ያህል ወደ አፍሪካ በመምጣት መጫወት የቻለው ባርሴሎና በቀጣይ ሳምንት ወደ ጆሀንስበርግ…… Read more “ባርሴሎና በቀጣይ ሳምንት ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር እንደሚጫወት አሳወቀ”

የኡመድ ኡኩሪው ሰሞሀ ለግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰ

​ ኢትዮጵያዊው ኡመድ ኡኩሪ በአጥቂነት የሚመራው የግብፁ ሰሞሀ በታሪኩ ለሁለተኛ ጊዜ የግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ መድረሱን አረጋግጧል። የአልሀሊ የበላይነት በሚገባ የሚታይበት የግብፅ ፕሪምየርሊግ ላይ የሌሎች ቡድኖች አሸናፊነት በጥሎማለፍ…… Read more “የኡመድ ኡኩሪው ሰሞሀ ለግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰ”

የኬንያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩ አሳወቀ

​ ፖል ፑት ከለቀቁ በኋላ ተተኪ አሰልጣኝ ሲያፈላልጉ የቆዩት ሀራምቤ ስታርሶቹ በመጨረሻም አዲስ አሰልጣኝ መቅጠራቸውን አሳውቀዋል። የ 45 አመቱ ፈረንሳዊው ሰባስቲያን ሚኜ ፖል ፖትን ተክተው የሀራምቤ ስታርሶቹ…… Read more “የኬንያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩ አሳወቀ”