ሞ ሳላህ ከግብፅ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ቅራኔ ውስጥ እንደገባ ተገለፀ

​ ግብፃዊው ሞ ሳላህ በግብፅ እግርኳስ ማህበር ተግባር ቅራኔ ውስጥ እንደገባ ታውቋል። አመቱን በስኬት ለማጠናቀቅ የተቃረበው ሞ ሳላህ በሊቨርፑል እያሳየ ያለው አቋሙ ከየአቅጣጫው ትኩረትን መሳብ ችሏል። በፕሪምየርሊጉም…… Read more “ሞ ሳላህ ከግብፅ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ቅራኔ ውስጥ እንደገባ ተገለፀ”

የስታድየም ስርአት አልበኝነት በደቡብ አፍሪካ

ትናንት ምሽት በደቡብ አፍሪካ በደርባን ሞሰስ ማቢዳ ስታድየም የታየው የደጋፊዎች ሁከት በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ያስከተለ ሆኗል። በስታድየም ውስጥ የሚታዩ ሁከቶች አሁንም በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት መመልከት…… Read more “የስታድየም ስርአት አልበኝነት በደቡብ አፍሪካ”

“በ2018 የአለም ዋንጫ ላይ አንድም የአፍሪካ ተወካይ ከሩብ ፍፃሜ በላይ መጓዝ አይችልም ” – ላውረን

​ የቀድሞ የካሜሮን ብሔራዊ ቡድን እና የአርሰናል ተጫዋች የነበረው ላውረን በ 2018 የአለም ዋንጫ ላይ የአፍሪካ ተወካዬች አንዳቸውም የሩብ ፍፃሜ በላይ ማለፍ እንደማይችሉ አሳውቋል። ላውረን በካሜሮን ብሔራዊ…… Read more ““በ2018 የአለም ዋንጫ ላይ አንድም የአፍሪካ ተወካይ ከሩብ ፍፃሜ በላይ መጓዝ አይችልም ” – ላውረን”

ንዋንኮ ካኑ 2019 ላይ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ለመሆን እንደሚወዳደር አሳወቀ

​ የቀድሞ የአርሰናል እና የኢንተርሚላን የአጥቂ ተሰላፊ የነበረው ንዋንኮ ካኑ 2019 ላይ በሚደረገው የናይጄሪያ የፕሬዝዳንት ምርጫ ላይ እንደሚወዳደር አሳውቋል። ጆርጅ ዊሀ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ሆኖ ከተመረጠ በኋላ በሌሎች…… Read more “ንዋንኮ ካኑ 2019 ላይ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ለመሆን እንደሚወዳደር አሳወቀ”