የቀድሞ የሳውዝሃምፕተን አጥቂ ለግብጹ ዛማሌክ ፈረመ

ጥር 6 ፣2008 ዓ. ም ዛማሌኮች 2008 ላይ ተጨዋቹን ለማስፈረም ላይ ታች ቢሉም በእስራኤሉ ማካቢ ቴላቪቭ ተረተው ተጨዋቹ ወደ እስራኤል አመራ። በስዊዘርላንድ ለ ያንግ ቦይስ እና በእንግሊዝ…… Read more “የቀድሞ የሳውዝሃምፕተን አጥቂ ለግብጹ ዛማሌክ ፈረመ”

የኬንያዉ ጉርማሀያ ሩዋንዳዊውን ጃኩዊስ ትዩሲንጌን አስፈረመ

የኬኒያው ሻምፕዮን ጉርማህያ በ አ.አ ይገኛል። ለ ቅ/ጊየርጊስ 80 ኛ አመት ክብረበአል ዛሬ ሀሙስ 11:30 ላይ ከ ቅ/ጊዮርጊስ ጋር የነበራቸው ጨዋታ ብዙም ሳይገፋ በዝናብ ምክንያት እንደተቋረጠ ቀደም…… Read more “የኬንያዉ ጉርማሀያ ሩዋንዳዊውን ጃኩዊስ ትዩሲንጌን አስፈረመ”