አሳሳቢ / በስታዲየም ስርዓት አልበኝነት ላይ የሚመክር የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ ተካሄደ

​ “በስታዲየም ስርዓት አልበኝነት አሸናፊ የለም” በሚል መሪ ሀሳብ በሀገራችን እየታዩ ባሉ የስታዲየም ስርዓት አልበኝነት ዙሪያ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ከስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የባለድርሻ አካላት የውይይት…… Read more “አሳሳቢ / በስታዲየም ስርዓት አልበኝነት ላይ የሚመክር የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ ተካሄደ”

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ ፕሪምየርሊጉ ለማደግ ጫፍ ላይ ይገኛል

ሰላሳ ሁለት ቡድኖች በሚሳተፉበት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ ፕሪምየርሊጉ ለማለፍ እጅግ ባጣም ተቃርቧል። አስራስድስት ቡድኖች በሁለት ምድብ ተከፍለው ሲያደርጉት የነበረው ከኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ በመቀጠል…… Read more “ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ ፕሪምየርሊጉ ለማደግ ጫፍ ላይ ይገኛል”