ዶርትሙንድ ፌቭሬን በአሰልጠኝነት ቀጠረ

የጀርመኑ ክለብ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ሉሲየን ፌቭሬን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን በይፋ አስታውቋል። የፈረንሳዩ ሊግ 1 የውድድር ዘመን እንደተጠናቀቀ ከኒስ ክለብ የአሰልጠኝነት ኃላፊነታቸው የለቀቁት የ60 ዓመቱ አሰልጣኝ በሲግናል…… Read more “ዶርትሙንድ ፌቭሬን በአሰልጠኝነት ቀጠረ”

የቡንደስሊጋው 50+1 ህግ ለጀርመን እግርኳስ ትሩፋት ወይስ ጉዳት?

የፕ ሄይንክስ ከ2012-13 የውድድር ዘመን አንስቶ ያለማቋረጥ የቡንደስሊጋውን ዋንጫ ለስድስተኛ ጊዜ እንዲያነሳ ዳግም ወደባየር ሙኒክ ተመልሰዋል። በዚያ የውድድር ዘመን ባየር ሙኒክ የዋንጫው አሸናፊ ለመሆን ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር…… Read more “የቡንደስሊጋው 50+1 ህግ ለጀርመን እግርኳስ ትሩፋት ወይስ ጉዳት?”

ባትሹአዪ በዘረኝነት ጉዳይ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበርን ተቸ

የቦሩሲያ ዶርትሙንዱ የፊት ተጫዋች ሚቺ ባትሹአዪ ከአታላንታ ጋር በተደረገው ጨዋታ ላይ የደረሰበትን የዘረኝነት ክስ ውድቅ ያደረገውን የአውሮፓ እግርኳስ ማህበርን በማህበራዊ ሚዲያው ወርፏል። በጀርመኑ ክለብ በውሰት የቆይታ ጊዜ…… Read more “ባትሹአዪ በዘረኝነት ጉዳይ የአውሮፓ እግርኳስ ማህበርን ተቸ”

ሎው በብራዚል የደረሰባቸው ሽንፈት አላሳሰባቸውም

የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ዦአኪም ሎው የዓለም ሻምፒዮናዋ ሃገር በበርሊን ባደረገችው ጨዋታ በብራዚል 1ለ0 ተሸንፋ ከዚህ ቀደም የነበራት በ22 ጨዋታዎች ላይ ያለመሸነፍ ጉዞ መገታቱ አላስጨነቃቸውም። ጀርመን…… Read more “ሎው በብራዚል የደረሰባቸው ሽንፈት አላሳሰባቸውም”