የባየርን ሙኒኩ ኮከብ ክለቡን ሊለቅ እንደሚችል ተናገረ

የባየርን ሙኒኩ ኮከብ ተጫዋች ለ”አዲስ ፈተና” ብለቡን ለቆ ሊሄድ እንደሚችል የሚያሳብቅ አስተያየት መስጠቱን ተከትሎ ታላላቅ የአውሮፓ ክለቦች የተጫዋቹን ፊርማ ለማግኘት እንደቋመጡ ተሰምቷል፡፡ ኦስትሪያዊው ሁለገብ ተጫዋች ዴቪድ አላባ…… Read more “የባየርን ሙኒኩ ኮከብ ክለቡን ሊለቅ እንደሚችል ተናገረ”

ፍላጎት/ ቦርሲያ ዶርትሙንድ የሚኪ ባቱሻይን ኮንትራት ቋሚ ለማድረግ አቅዷል

ቼልሲን በጥር የዝውውር መስኮት ለቆ ወደ ጀርመኑ ክለብ ቦርሲያ ዶርትመንድ በውሰት ውል ያቀናው ቤልጄማዊው ኮከብ ሚኪ ባቱሻይ ገና ከወዲሁ የጀርመኑን ክለብ ደጋፊዎች እያስደሰተ ይገኛል፡፡ በሁለት ጨዋታዎች ሶስት…… Read more “ፍላጎት/ ቦርሲያ ዶርትሙንድ የሚኪ ባቱሻይን ኮንትራት ቋሚ ለማድረግ አቅዷል”

አቋም / አርትሮ ቪዳል ወደ ዩናይትድ እንደሚያመራ በሚናፈሰው ጭምጭምታ ዙሪያ ምላሽ ሰጠ

​ አርትሮ ቪዳል ወደ ማንችስተር ዩናይትድ እንደሚያመራ በሚናፈሰው ጭምጭምታ ዙሪያ በሰጠው ምላሽ ፍላጎቱ በባየር ሙኒክ መቆየት መሆኑን በመግለፅ ለክለቡ ያለው ታማኝነት ለማሳየት ጥረት አድርጓል። በቺሊያዊው ተጫዋች ዙሪያ…… Read more “አቋም / አርትሮ ቪዳል ወደ ዩናይትድ እንደሚያመራ በሚናፈሰው ጭምጭምታ ዙሪያ ምላሽ ሰጠ”

ተስፋ / አርሰናል በክለቡ የክብረ ወሰን ዋጋ ኦቦምያንግን ለማስፈረም መቃረቡ ተገለፀ

​ አርሰናል የክለቡ ክብረወሰን በሆነ 60 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ ፒዬር ኤምሪክ ኦቦምያንግን ለማስፈረም መቃረቡ ተገለፀ።   የሰሜን ለንደኑ ክለብ በጋቦኒያዊው ተጫዋች ዝውውር ዙሪያ ከዚህ ቀደም ያቀረበው ሁለት የዝውውር…… Read more “ተስፋ / አርሰናል በክለቡ የክብረ ወሰን ዋጋ ኦቦምያንግን ለማስፈረም መቃረቡ ተገለፀ”