አቋም/ዶርትሙንድ በመድፈኞቹ በተፈለገው በፕየር ኤምሪክ አውባሚያንግ ዝውውር ዙሪያ ላይ የመጨረሻ አቋሙን አሳወቀ

ቦሩሲያ ዶርትሙንድ በአርሰናል በጥብቅ በሚፈለገው በጋቦናዊው አጥቂ ፕየር ኤምሪክ አውቦሚያንግ የዝውውር ዙሪያ ግልፅ አቋሙን አሳወቀ። <!–more–> ትናንት ምሽት በሲግናል ኢዱናል ፓርክ ፍራይበርግን አስተናግዶ 92ኛ ደቂቃ ላይ የአቻነቷን…… Read more “አቋም/ዶርትሙንድ በመድፈኞቹ በተፈለገው በፕየር ኤምሪክ አውባሚያንግ ዝውውር ዙሪያ ላይ የመጨረሻ አቋሙን አሳወቀ”

ባየርን ሙኒክ ጀርመናዊውን ኮከብ ከታላላቅ ክለቦች በመንጠቅ የግሉ አደረገ

​ ማንችስተር ዩናይትድን ጨምሮ ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረው ጀርመናዊው ወጣት ኮከብ ሊዮን ጎሬትዝካ የባቫሪያኑ ክለብ ተጫዋች ለመሆን እንደተስማማ የሻልካው አሰልጣኝ ክርስቲያን ሄደል በቁጭት ገልፀዋል፡፡ በመጪው…… Read more “ባየርን ሙኒክ ጀርመናዊውን ኮከብ ከታላላቅ ክለቦች በመንጠቅ የግሉ አደረገ”

ዶርትሙንዶች በአርሰን ቬንገር “አክብሮትየለሽ” ንግግር ቅር መሰኘታቸውን ገለፁ

ቦሩሲያ ዶርትሙንዶች አርሰን ቬንገር የአርሴናል የዝውውር ዒላማ የሆነው ፒየር-ኤመሪክ ኦውባምያንግ ለክለቡ ተስማሚ ስለመሆኑ የሰጡትን አስተያየት “አክብሮትየለሽ” እንደሆነ በመግለፅ በጉዳዩ ላይ ምላሻቸውን ሰጥተዋል። መድፈኞቹ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል የተቃረበውን…… Read more “ዶርትሙንዶች በአርሰን ቬንገር “አክብሮትየለሽ” ንግግር ቅር መሰኘታቸውን ገለፁ”

ቁጥሮች ይናገራሉ / ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የአለም 100 ውድ እግር ኳሰኞች

​ ሲአይኢኤስ የተሰኘው የእግር ኳስ ምዘና ተቋም በአምስቱ የአውሮፓ ሊጎች ማለትም በፕሪምየር ሊግ፣ ላሊጋ፣ ሊግ አንድ፣ ሴሪአ እና ቡንደስሊጋ የሚገኙ ተጫዋቾች ላይ በዋነኛነት እድሜን፣ የሚጫወቱበትን ቦታ፣ እያሳዩ…… Read more “ቁጥሮች ይናገራሉ / ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የአለም 100 ውድ እግር ኳሰኞች”