ኤምሬ ቻን በቀጣይ ሳምንት ጁቬንቱስን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል

ጀርመናዊው የሊቨርፑል አማካይ የሆነው ኤምሬ ቻን ከቻምፕየንስ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ በኋላ ወደ ጁቬንቱሰ የሚያደርገው ዝውውር እውን እንደሚሆን ተነግሯል። አማካዩ ከባየርሊቨርኩሰን በ 10 ሚሊየን ፓውንድ ከፈረመ በኋላ ከቀዮቹ…… Read more “ኤምሬ ቻን በቀጣይ ሳምንት ጁቬንቱስን እንደሚቀላቀል ይጠበቃል”

ስኬት / የጣሊያኑ ፓርማ ከሶስት አስደናቂ አመታት በኋላ ወደ ሴሪ ኣው ተመለሰ

2015 ላይ ለተጫዋቾቹ ደሞዝ መክፈል እንኳን ተቸግሮ በኪሳራ ወደ ሴሪ ዲ ወርዶ የነበረው የጣሊያኑ ፓርማ ከሶስት ተከታታይ ስኬታማ አመታት በኋላ ከሴሪ ዲ ጀምሮ እያደገ በመምጣት ወደ ጣሊያን…… Read more “ስኬት / የጣሊያኑ ፓርማ ከሶስት አስደናቂ አመታት በኋላ ወደ ሴሪ ኣው ተመለሰ”

ሹመት / አሌክሳንድሮ ኔስታ የጣሊያኑ ፔሩጂያ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

የቀድሞ የላዚዮ እና የሚላን ተከላካይ የነበረው አሌክሳንድሮ ኔስታ የጣሊያኑን ፔሩጂያ አሰልጣኝ ተደርጎ ተሹሟል። በሴሪ ቢ እየተሳረፈ የሚገኘው ፔሩጂያ ስምንተኛ ደረጃ ላይ በመገኘቱ ወደ ሴሪ ኣ ለማለፍ ለጥሎማለፍ…… Read more “ሹመት / አሌክሳንድሮ ኔስታ የጣሊያኑ ፔሩጂያ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ”

ማሲሚላኖ አሌግሪ፡ ጁቬንቱስ እስካላሰናበተኝ ድረስ በክለቡ እቆያለሁ

በብዙ ክለቦች ተፈላጊ የሆኑት የጁቬንቱሱ ዋና አሰልጣኝ ማሲሚላኖ አሌግሪ በጣሊያኑ ሻምፒዮን የማይሰናበቱ ከሆነ በቱሪን እንደሚቆዩ ገልፀዋል። ከሁለቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች፣ አርሰናል እና ቼልሲ እንዲሁም ከሊግ 1 ሻምፒዮኑ…… Read more “ማሲሚላኖ አሌግሪ፡ ጁቬንቱስ እስካላሰናበተኝ ድረስ በክለቡ እቆያለሁ”