ሮቤርቶ ማንቺኒ የአዙሪዎቹ አሰልጣኝ ለመሆን ንግግር እንደጀመሩ ተነገረ

2011/2012 ላይ ድራማዊ በሆነ መንገድ የእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ዋንጫ ያሸነፉት ሮቤርቶ ማንቺኒ አዲሱ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን ድርድር ጀምረዋል። 53ኛ አመታቸው ላይ የሚገኙት ማንቺኒ በላዚዮ፣በፊዮረንቲና እና በኢንተር…… Read more “ሮቤርቶ ማንቺኒ የአዙሪዎቹ አሰልጣኝ ለመሆን ንግግር እንደጀመሩ ተነገረ”

ኹልዮ ሴዛር ጓንቱን ሊሰቅል ነው

ብራዚላዊው የቀድሞው የኢንተር ሚላን ግብ ጠባቂ ኹልዮ ሴዛር ጓንቱን ለመስቀል የተዘጋጀ ሲሆን የፊታችን ቅዳሜ የመጨረሻ የፕሮፌሽናል እግርኳስ ጨዋታውን ለፍላሚንጎ-አሜሪካ ሚኔሮ የሚያደረግም ይሆናል። የሴሪ አው ኃያል ክለብ ታሪካዊ…… Read more “ኹልዮ ሴዛር ጓንቱን ሊሰቅል ነው”

ምኞት / በመጪው ክረምት የጁቬንቱስ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማ አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገለፀ

ጁቬንቱስ በመጪው ክረምት ቀዳሚ የዝውውር ኢላማው አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገልጿል። በቻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ 3-0 የተረታው ጁቬንቱስ በሀገር ውሰጥ ያለውን ስኬት በአውሮፓ መድረክ መድገም…… Read more “ምኞት / በመጪው ክረምት የጁቬንቱስ ቀዳሚው የዝውውር ኢላማ አንቶኒ ግሪዝማን መሆኑ ተገለፀ”

ፊዮረንቲና እና ካግሊያሪ ዴቪድ አስቶሪ ይለብሰው የነበረውን 13 ቁጥር ማሊያን ጡረታ አወጡ

​ የፊዮረንቲናው አምበል ዴቪድ አስቶሪ በድንገት በተኛበት ህይወቱ ማለፉ ተከትሎ የተጫዋቹ ክለብ ፊዮረንቲና እና የቀድሞ ክለቡ ካግሊያሪ አስቶሪ ይለብሰው የነበረውን 13 ቁጥር ማሊያ ከአሁን በኋላ በክለባቸው እንዳይለበስ…… Read more “ፊዮረንቲና እና ካግሊያሪ ዴቪድ አስቶሪ ይለብሰው የነበረውን 13 ቁጥር ማሊያን ጡረታ አወጡ”