አሳዛኝ / የፊዮረንቲናው አምበል ዴቪድ አስቶሪ ድንገተኛ ሞት ምክንያት የሚላን ደርቢ ተራዘመ

የፊዮረንቲናው አምበል ጣሊያናዊው ዴቪድ አስቶሪ በሆቴሉ ውስጥ ሞቶ በመገኘቱ ደርቢ ዴላ ማዶኒናን ጨምሮ ዛሬ ሊካሄዱ የነበሩት የሴሪኣ ጨዋታዎች ተራዘሙ። ጣሊያናዊው የ 31 አመቱ የፊዮረንቲናው አምበል የሆነው ዴቪድ አስቶሪ…… Read more “አሳዛኝ / የፊዮረንቲናው አምበል ዴቪድ አስቶሪ ድንገተኛ ሞት ምክንያት የሚላን ደርቢ ተራዘመ”

“ናፖሊ ከባርሴሎና የተሻለ ነው” – ጂያኒኒ

የቀድሞው የሮማ ታሪካዊ ተጫዋች የሆነው ጁሴፔ ጂያኒኒ የዛሬ ምሽት ተፋላሚያቸው ናፖሊ “ከባርሴሎና የተሻለ የሚጫወት” ክለብ መሆኑን ገልፀዋል። ፓርቶኖፔዎቹ አራት ጨዋታዎችን ብቻ በአቻ ውጤት በማጠናቀቅ በተከታታይ 10 ጨዋታዎችን…… Read more ““ናፖሊ ከባርሴሎና የተሻለ ነው” – ጂያኒኒ”

ጂያንሉጂ ቡፎን ለተጨማሪ የውድድር ዘመን ስለመጫወት እያሰበ ነው

ጂያንሉጂ ቡፎን ለሌላ ተጨማሪ የውድድር ዘመን መጫወት ስለሚችልበት አማራጭ እና ስለወደፊት ዕጣ ፈንታው ከጁቬንቱሱ ፕሬዝዳንት አንድሪያ አንጀሊ ጋር እንደሚነጋገር ተናግሯል። የ40 ዓመቱ ግብ ጠባቂ በመጪው ክረምት ከሚደረገው…… Read more “ጂያንሉጂ ቡፎን ለተጨማሪ የውድድር ዘመን ስለመጫወት እያሰበ ነው”

የሴሪኣው ከፍተኛ እና ዝቅተኛ ተከፋይ አሰልጣኝ ማነው?

​የጣሊያኑ ጋዜጣ የሆነው ጋዜታ ዴሎ ስፖርት በጣሊያን ሴሪኣ ከሚያሰለጥኑ አሰልጣኞች ውስጥ ከፍተኛ እና ዝቅተኛ ተከፋይ አሰልጣኞች ይፋ አድርጓል። እንደ ተጫዋቾች ሁሉ አሰልጣኞችም የሚከፈላቸው ደሞዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ…… Read more “የሴሪኣው ከፍተኛ እና ዝቅተኛ ተከፋይ አሰልጣኝ ማነው?”