ሞናኮ ቶማስ ሌማርን ለሌላ ክለብ ለመሸጥ መስማማቱን አሳወቀ

በአርሰናል እና በሊቨርፑል ሲፈለግ የነበረው ፈረንሳዊው ቶማስ ሌማር በቀጣዩ አመት ከሞናኮ ጋር እንደማይቀጥል ታውቋል። ፈረንሳዊው አማካይ ሌማር ከሞናኮ የሚለያያው ቀጣዩ ኮከብ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል። ተጫዋቹ ከፈረንሳይ…… Read more “ሞናኮ ቶማስ ሌማርን ለሌላ ክለብ ለመሸጥ መስማማቱን አሳወቀ”

“አባቴ የእኔን [የእግርኳስ ስራ] ህይወት አስመልክቶ ውሳኔ አያሳልፍም። ስለዚያ የምወስነው እኔ ነኝ።” – ኔይማር

ብራዚላዊው የፒኤስጂ ኮከብ ኔይማር አባቱን አወድሶ ነገር ግን በእግርኳስ ህይወቱ የወደፊት ዕጣ ፈንታውን የሚወስነው በራሱ እንደሆነ ገልፅዋል። ኔይማር የዓለም የዝውውር ክብረወሰን በሆነ 222 ሚ.ዩሮ ዋጋ ከባርሶሎና ወደፓሪሱ…… Read more ““አባቴ የእኔን [የእግርኳስ ስራ] ህይወት አስመልክቶ ውሳኔ አያሳልፍም። ስለዚያ የምወስነው እኔ ነኝ።” – ኔይማር”

ሹመት / ፒ ኤስ ጂ ቶማስ ቱሼልን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን ይፋ አደረገ

​​ የሊግ ኣ ሻምፕዮኑ ፓሪስ ሴንት ጄርሜይን ኡናይ ኤምሬን በመተካት የቀድሞ የቦሩሲያ ዶርትሙንዱ ቶማስ ቱሼልን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩ አሳውቋል። ባለፈው ግንቦት 2017 ላይ ከጀርመኑ ቦሩሲያ…… Read more “ሹመት / ፒ ኤስ ጂ ቶማስ ቱሼልን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን ይፋ አደረገ”

ሹመት / ፒ ኤስ ጂ ቶማስ ቱሼልን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን ይፋ አደረገ

​ የሊግ ኣ ሻምፕዮኑ ፓሪስ ሴንት ጄርሜይን ኡናይ ኤምሬን በመተካት የቀድሞ የቦሩሲያ ዶርትሙንዱ ቶማስ ቱሼልን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩ አሳውቋል። ባለፈው ግንቦት 2017 ላይ ከጀርመኑ ቦሩሲያ…… Read more “ሹመት / ፒ ኤስ ጂ ቶማስ ቱሼልን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን ይፋ አደረገ”