ካቫኒ በፒኤስጂ ደስተኛ መሆኑን ገለፀ

ኤዲንሰን ካቫኒ ፒኤስጂን ለመልቀቅ የማይጣደፍ ሲሆን፣ ወደፊትም በክለቡ እንደሚቆይ ይጠበቃል። ኡራጓዊው ተጫዋች ናፖሊን በ2013 ከለቀቀበት ጊዜ አንስቶ በሁሉም ውድድሮች ላይ የክለቡ የምንጊዜውም ከፍተኛ ግብ አስቆጠሪ በመሆን በፈረንሳይ…… Read more “ካቫኒ በፒኤስጂ ደስተኛ መሆኑን ገለፀ”

ስንብት / ኡናይ ኤምሬ በቀጣይ የውድድር አመት የፒ ኤስ ጂ አሰልጣኝ ሆነው እንደማይቀጥሉ አሳወቁ

ለሁለት አመታት የፓሪሱን ክለብ ያሰለጠኑት ስፔናዊው ኡናይ ኤምሬ ከውድድር አመቱ በኋላ ከሀላፊነታቸው እንደሚለቁ ይፋ አድርገዋል። <!–more–> ስፔናዊው አሰልጣኝ የፔዤ አሰልጣኝ ሆነው ከተቀጠሩ በኋላ ዘንድሮ የፈረንሳይ ሊግ ኣ…… Read more “ስንብት / ኡናይ ኤምሬ በቀጣይ የውድድር አመት የፒ ኤስ ጂ አሰልጣኝ ሆነው እንደማይቀጥሉ አሳወቁ”

“ቫር ርካታ አልባ ወሲብ ነው።” – ሊዛራዙ

የቀድሞው የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቹ ቢክስኔቴ ሊዛራዙ በፈረንሳዩ የሊግ ዋንጫ ሞናኮ በፒኤስጂ ሽንፈት የደረሰበት ጨዋታ ላይ የተሻሩበትን ግቦች ተከትሎ በቪዲዮ የታገዘውን ዳኝነት (ቫርን) “ምቾት አልባ ወሲብ” ሲል…… Read more ““ቫር ርካታ አልባ ወሲብ ነው።” – ሊዛራዙ”

“ቫር ምቾት አልባ ወሲብ ነው።” – ሊዛራዙ

የቀድሞው የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋቹ ቢክስኔቴ ሊዛራዙ በፈረንሳዩ የሊግ ዋንጫ ሞናኮ በፒኤስጂ ሽንፈት የደረሰበት ጨዋታ ላይ የተሻሩበትን ግቦች ተከትሎ በቪዲዮ የታገዘውን ዳኝነት (ቫርን) “ምቾት አልባ ወሲብ” ሲል…… Read more ““ቫር ምቾት አልባ ወሲብ ነው።” – ሊዛራዙ”