ከበርቴዎቹ / በአለማችን ውድ ስብስብ ያላቸው 100 ክለቦች ይፋ ሆኑ

​ ማንችስተር ሲቲ በ 778 ሚሊዮን ፓውንድ የአለም ውድ ስብስብን የያዘ ተብሎ በአንደኛነት መቀመጥ ችሏል። ከአስር ምርጥ የአለም ውድ ክለቦች የመጀመሪያ ስድስቱን ደረጃ የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች በተቆጣጠሩበት…… Read more “ከበርቴዎቹ / በአለማችን ውድ ስብስብ ያላቸው 100 ክለቦች ይፋ ሆኑ”

ዳኒ አልቬዝ ኔይማር ከባርሴሎና የለቀቀበትን ምክንያት አሳወቀ

ብራዚላዊው ዳኒ አልቪዝ የቡድን አጋሩ እና የሀገሩ ልጅ የሆነው ኔይማር ጁኒየር ከባርሴሎና ለምን እንደለቀቀ ከፊፋ ድረገፅ ገር ባደረገው ቆይታ ላይ ተናግሯል። ከሲቪያ ወደ ባርሴሎና ከተዛወረ በኋላ በስኬት…… Read more “ዳኒ አልቬዝ ኔይማር ከባርሴሎና የለቀቀበትን ምክንያት አሳወቀ”

ቁጥሮች ይናገራሉ / ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የአለም 100 ውድ እግር ኳሰኞች

​ ሲአይኢኤስ የተሰኘው የእግር ኳስ ምዘና ተቋም በአምስቱ የአውሮፓ ሊጎች ማለትም በፕሪምየር ሊግ፣ ላሊጋ፣ ሊግ አንድ፣ ሴሪአ እና ቡንደስሊጋ የሚገኙ ተጫዋቾች ላይ በዋነኛነት እድሜን፣ የሚጫወቱበትን ቦታ፣ እያሳዩ…… Read more “ቁጥሮች ይናገራሉ / ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የአለም 100 ውድ እግር ኳሰኞች”

እውነት ሀሰት / አልከሊፋ በፓውሎ ዲባላ እና ኡናይ ኤምሪ ዙሪያ ስለሚሰማው ጭምጭምታ ምላሽ ሰጡ 

የጁቬንቱሱ የፊት መስመር ኮከብ ፓውሎ ዲባላ የፒኤስጂ የዝውውር ኢላማ አለመሆኑን እና ኡናይ ኤምሪን አሰናብቶ በሌላ አሰልጣኝ የመተካት ሀሳብ እንደሌለ የፓሪሱ ክለብ ሊቀመንበር ናስር አልከሊፋ ገለፁ። አርጀንቲናዊው ኮከብ ስሙ…… Read more “እውነት ሀሰት / አልከሊፋ በፓውሎ ዲባላ እና ኡናይ ኤምሪ ዙሪያ ስለሚሰማው ጭምጭምታ ምላሽ ሰጡ “