ፖል ካጋሜ ለአርሴናል ውድቀት የክለቡ ባለቤቶች ተጠያቂ መሆናቸው አሳወቁ

​ የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት እና የአርሴናል ደጋፊ የሆኑት ፖል ካጋሜ መድፈኞቹ ከዩሮፓ ሊጉ ውጪ ከሆኑ በኋላ ለክለቡ ውጤት ማጣት ተጠያቂዎቹ ባለቤቶቹ መሆኑን አሳወቁ። መድፈኞቹ የ 2017/2018 የውድድር ጊዜን…… Read more “ፖል ካጋሜ ለአርሴናል ውድቀት የክለቡ ባለቤቶች ተጠያቂ መሆናቸው አሳወቁ”

አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አርሰናል | የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

አርሰናል የአርሰን ቬንገር የአሰልጣኝነት ዘመን በመልካም ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ማድረግ ይቻለው ዘንድ በዩሮፓ ሊግ የሚያደርገው ይህ ጨዋታ የሞት ሽረት ትግል ይሆንበታል። በመጀመሪያው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የአብዛኛውን የጨዋታ ጊዜ…… Read more “አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አርሰናል | የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

አርሰናል ከ ሲኤስካ ሞስኮ፡ የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

አርሰናል በዩሩፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ዛሬ ምሽት (ሐሙስ) የሩሲያውን ክለብ ሲኤስካ ሞስኮን በኤመራትስ ስታዲየም ያስተናግዳል። መድፈኞቹ ትኩረታቸውን በቀጣዮቹ ሳምንታት ከሚያደረጓቸው የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታ ወደዚህ በማዞር…… Read more “አርሰናል ከ ሲኤስካ ሞስኮ፡ የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ”

ለውጥ / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያስተላለፋቸው አዳዲስ ደንቦች አንደምታ

​ የአውሮፓን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው የአውሮፓ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (UEFA) በሚያሰናዳቸው ዋነኛ የክለብ ውድድሮች(ሻምፒዮንስ ሊግ ፣ ዩሮፓ ሊግና ሱፐር ካፕ) ላይ የተወሰኑ የህገ ደንብ ማሻሻያዎችን ያፀደቀ…… Read more “ለውጥ / የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ያስተላለፋቸው አዳዲስ ደንቦች አንደምታ”