“ፔፕ ጋርዲዮላ ስኬታማ እንዲሆኑ በማንችስተር ሲቲ ያለው ሁኔታ እገዛ አድርጎላቸዋል” – አንቶኒዮ ኮንቴ

​ ፔፕ ጋርዲዮላ ለክለባቸው ጥሩ ውጤት ለማምጣት በሚያስችላቸው ትክክለኛ መንገድ ላይ እየተጓዙ መሆኑን እና በማንችስተር ሲቲ ያለው ሁኔታም እንደረዳቸው አንቶኒዮ ኮንቴ ተናግረዋል። የቀድሞው የባርሴሎና እና ባየር ሙኒክ…… Read more ““ፔፕ ጋርዲዮላ ስኬታማ እንዲሆኑ በማንችስተር ሲቲ ያለው ሁኔታ እገዛ አድርጎላቸዋል” – አንቶኒዮ ኮንቴ”

ጉብኝት / ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ ለሁለተኛ ጊዜ ወደኢትዮጵያ ሊመጣ ነው

​ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ በአለም የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ እና የለስላሳ መጠጥ ኢንዱስትሪ ኮካኮላ ትብብር በመላው አለም እያደረገ ካለው ጉብኝት ጋር በተያያዘ በመጪው የካቲት 17 ወደ…… Read more “ጉብኝት / ታሪካዊው የፊፋ አለም ዋንጫ ለሁለተኛ ጊዜ ወደኢትዮጵያ ሊመጣ ነው”

ስኬት / ሀሪ ኬን ከ 100ኛ የፕሪምየር ሊግ ጎሉ በኋላ ቀጣይ እቅዱን ይፋ አደረገ

​ ሀሪ ኬን 100ኛ የፕሪምየር ሊግ ጎሉን ካስቆጠረ በኋላ ቀጣይ ፍላጎቱ 200 የፕሪምየር ሊግ ግቦች ላይ መድረስ መሆኑን ተናግሮ እዛ ለመድረስም የ 100 ግቦቹን ያህል ጊዜ እንደማይፈጅበት…… Read more “ስኬት / ሀሪ ኬን ከ 100ኛ የፕሪምየር ሊግ ጎሉ በኋላ ቀጣይ እቅዱን ይፋ አደረገ”

አሳዛኝ / ስዋንሲ ሲቲ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በጉዳት ምክንያት ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ማሰልፍ እንደማይችል ማረጋገጫ ሰጠ

​ ስዋንሲ ሲቲ ሊሮይ ፌር እና ዊልፍሬድ ቦኒ በደረሰባቸው ጉዳት የተነሳ ቀሪው የውድድር ዘመን እንደሚያልፋቸው ማረጋገጫ ሰጥቷል።  ካርሎስ ካርቫሀል የደቡብ ዌልሱን ክለብ ከያዙ ጀምሮ ቡድኑን ከወራጅ ቀጠና…… Read more “አሳዛኝ / ስዋንሲ ሲቲ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በጉዳት ምክንያት ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ማሰልፍ እንደማይችል ማረጋገጫ ሰጠ”