ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የአርጄንቲናና የእስራኤል የወዳጅነት ጨዋታ መሰረዙ ተነገረ

አርጄንቲና ለ2018 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ዝግጅት ከእስራኤል ጋር በእየሩሳሌም ከተማ ልታደርግ የነበረው ጨዋታ መሰረዙን አርጄንቲናዊው አጥቂ ጎንዛሎ ሄጉዌን ገልፅዋል። ምንም እንኳ ስለጨዋታው መሰረዝ ከሁለቱም ሃገራት የእግርኳስ ማህበራት…… Read more “ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የአርጄንቲናና የእስራኤል የወዳጅነት ጨዋታ መሰረዙ ተነገረ”

መሲ እስራኤልን የሚገጥም ከሆነ ደጋፊዎች ማሊያውን ሊያቃጥሉት ይገባል – የፍልጤም እግርኳስ ፌዴሬሽን ኃላፊ

አርጄንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል መሲ እስራኤልን በወዳጅነት ጨዋታ የሚገጥም ከሆነ ደጋፊዎች ፎቶውን እና መለያውን ማቀጠል እንደሚገባቸው የፍልስጤም እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ኃላፊ ጂብሪል ራጁብ ተናግረዋል። የጆርጌ ሳምፓውሌ ቡድን የዓለም…… Read more “መሲ እስራኤልን የሚገጥም ከሆነ ደጋፊዎች ማሊያውን ሊያቃጥሉት ይገባል – የፍልጤም እግርኳስ ፌዴሬሽን ኃላፊ”

አሜሪካ የ2026 ዓለም ዋንጫን ብታዘጋጅ “ፊፋ ከ8 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ያተርፋል”

ፊፋ የ2026 የዓለም ዋንጫ ከሞሮኮ ይልቅ በሰሜን አሜሪካ ቢዘጋጅ ከ8 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ ለማትረፍ ዕቅድ መያዙን አዘጋጆቹ ገልፀዋል። አሜሪካ እ.ኤ.አ. በ1994 ካዘጋጀች ወዲህ በአህጉሪቱ ሲዘጋጅ የመጀመሪያ ለሚሆነው…… Read more “አሜሪካ የ2026 ዓለም ዋንጫን ብታዘጋጅ “ፊፋ ከ8 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ያተርፋል””

ዝላታን ኢብራሂሞቪች በዓለም ዋንጫው ላይ አይጫወትም

ከዓለማቀፋዊ ውድድሮች ራሱን አግልሎ የሚገኘው ዝላታን ኢብራሂሞቪች በስዊድን ብሄራዊ ቡድን ተመለሶ በዓለም ዋንጫው ላይ እንደማይጫወት የስዊድን እግርኳስ ማህበር ገልፅዋል። የ36 ዓመቱ አጥቂ በስዊዲን ብሄራዊ ቡድን ውስጥ የነበረውን…… Read more “ዝላታን ኢብራሂሞቪች በዓለም ዋንጫው ላይ አይጫወትም”