ይፋዊ – ማንችስተር ዩናይትድ የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚውን አሳወቀ

ማንችስተር ዩናይትድ የብራዚላዊውን ፍሬድ ዝውውር ማጠናቀቁን ባሳወቀ ከ24 ሰአት በኋላ የክረምቱን ሁለተኛ ፈራሚውን አሳውቋል። የፖርቶው የቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነው ዲዮጎ ዳሎት የዩናይትድ ሁለተኛ ፈራሚ መሆኑ ተረጋግጧል። የ19…… Read more “ይፋዊ – ማንችስተር ዩናይትድ የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚውን አሳወቀ”

ማንችስተር ዩናይትድ የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚውን አሳወቀ

ማንችስተር ዩናይትድ የብራዚላዊውን ፍሬድ ዝውውር ማጠናቀቁን ባሳወቀ ከ24 ሰአት በኋላ የክረምቱን ሁለተኛ ፈራሚውን አሳወቀ። የፖርቶው የቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነው ዲየጎ ዳሎት የዩናይትድ ሁለተኛ ፈራሚ መሆኑ ተረጋግጧል። የ19…… Read more “ማንችስተር ዩናይትድ የክረምቱ ሁለተኛ ፈራሚውን አሳወቀ”

ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የአርጄንቲናና የእስራኤል የወዳጅነት ጨዋታ መሰረዙ ተነገረ

አርጄንቲና ለ2018 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ዝግጅት ከእስራኤል ጋር በእየሩሳሌም ከተማ ልታደርግ የነበረው ጨዋታ መሰረዙን አርጄንቲናዊው አጥቂ ጎንዛሎ ሄጉዌን ገልፅዋል። ምንም እንኳ ስለጨዋታው መሰረዝ ከሁለቱም ሃገራት የእግርኳስ ማህበራት…… Read more “ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የአርጄንቲናና የእስራኤል የወዳጅነት ጨዋታ መሰረዙ ተነገረ”

ሊሮይ ሳኔ ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከተቀነሰ በኋላ ምን አለ?

ጀርመናዊው ወጣት የመስመር ተጫዋች የሆነው ሊሮይ ሳኔ በአለም ዋንጫው ጀርመንን ከሚወክሉት ተጫዋቾች ውጪ ከሆነ በኋላ የተሰማውን ስሜት ገልፇል። በማን ሲቲ በአመቱ 14 ጎሎችን በማስቆጠር እንዲሁም ለቡድኑ የፕሪምየርሊጉ…… Read more “ሊሮይ ሳኔ ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከተቀነሰ በኋላ ምን አለ?”