ጆሴ ሞሪንሆ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ??

By [Eyob Dadi] ባለፉት 6 ጨዋታዎች ማሸነፍ ባለመቻላቸው፣ ይበልጥኑ ሊጉን በተቀላቀሉት ቦርንማውዝ እና ኖርዊች ሽንፈት ከገጠማቸው በኋላ ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠማቸው ልዊስ ቫንሀል ከክለቡ እንዲለቁ ጫናዎች በርተውባቸዋል። ዩናይትዶች…… Read more “ጆሴ ሞሪንሆ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ??”

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቁጥሮች

By [Eyob Dadi] የ2008 የኢትዮጵያ ፕ/ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሰኞ እና ማክሰኞ ተካሂደው ተጠናቀዋል። እስከ አምስተኛ ሳምንት ድረስ ያሉት ቁጥራዊ እውነታዎች እንመልከት። ⚽ 11⚽ በአምስተኛው ሳምንት ልክ…… Read more “የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቁጥሮች”

ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥታ ዘገባ ከአዲስ አበባ ስታዲየም

እንደምን ዋላችሁ ተከታዮቻችን በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5ኛው ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ በ11፡30 የመዲናዋን ታላቅ ደርቢ ያደርጋሉ። እኛም ዝግጅታችንን አጠናቀን ጨዋታውን በቀጥታ እናቀርብላችኋለን። ጨዋታው ከመጀመሩ…… Read more “ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥታ ዘገባ ከአዲስ አበባ ስታዲየም”

የግብጹ ዛማሌክ በአገሪቷ ሊግ ላለመወዳደር ወሰነ።

By [Eyob Dadi] የግብጹ አንጋፋው ክለብ የአምናው የአገሪቱ ሻምፒዮና የነበረው ዛማሌክ እራሱን ከዘንድሮው የግብጽ ፕሪምየርሊግ ውድድር አስወጥቷል። ዛማሌክ እሁድ በግብጽ ፕሪምየርሊግ በኤል ጌሺ 3~2 ሽንፈት በገጠመው ጨዋታ…… Read more “የግብጹ ዛማሌክ በአገሪቷ ሊግ ላለመወዳደር ወሰነ።”