ዚነዲን ዚዳን በስንብት አፋፍ ላይ የሚገኙትን ራፋኤል ቤኔቴዝን ተክቶ የሪያል ናድሪድ አሰልጣኝ ሊሆን ነው

በወንድወሰን ጥበቡ የቀድሞው የሊቨርፑልና የቼልሲ አሰልጣኝ ባለፉት ሳምንታት በባርሴሎናና በቪላሪያል ሽንፈት ገጥሟቸው በላሊጋው ወደሶስተኝነት ደረጃ መንሸራተታቸውን ተከትሎ በስራቸው ላይ የመቆየታቸው ሁኔታ አደጋ ውሥጥ ገብቷል፡፡ የስፔኑ ጋዜጣ ማርካ…… Read more “ዚነዲን ዚዳን በስንብት አፋፍ ላይ የሚገኙትን ራፋኤል ቤኔቴዝን ተክቶ የሪያል ናድሪድ አሰልጣኝ ሊሆን ነው”