Skip to content
Advertisements
ትኩስ

ፔፕ ጓርዲዮላ በተጨዋችነት ዘመኑ ለዊጋን አትሌቲክ ያልፈረመበት ምክንያት አሳወቀ

​የማን ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጓርዲዮላ ጫማ ከመስቀሉ በፊት በእንግሊዝ ፕሪምየርሊግ ለዊጋን አትሌቲክ  ለመፈረም ተቃርቦ የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ግን ዝውውሩ ያልተሳካበት ምክንያት ተናግሯል።  Advertisements

የተረጋገጠ/ ጸጋዮ ኪዳነ ማሪያም  አዲሱ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

ባሳለፍነው ወር ከአሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚያብሄር ጋር ተለያይቶ የነበረው ወልዋሎ አዲግራት የኒቨርስቲ ጸጋዮ ኪዳነ ማሪያምን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙ እርግጥ ሆኗል፡፡