“የኔ ጎል ከማኪቴሪያን የተሻለ ነው።” – ኦሊቬር ዢሩድ

by

በሚኪያስ በ. ወርዶፋ | ማክሰኞ ጥር 9, 2009 ፈረንሳዊው አጥቂ ዢሩድ ባሳለፍነው ወር ብዙዎችን ሲያወዛግብ በነበረው ጉዳይ ዙሪያ መልስ በሰጠበት ቃለ መጠይቁ ከተቀናቃኙ ማኪቴሪያን እሱ ያስቆጠረው ግብ የተሻለ መሆኑን ተናግሯል።  ዢሩድ ከክሪስታል ፓላስ… Continue reading

Rate this:

ጋቦን: ጥንቁቁ ሚቾና  የክሬንሶች ከፍታ ጋናን ሊፈተን ሰአታት ቀርቶታል 

by

በሚኪያስ በ. ወርዶፋ | ማክሰኞ ጥር 9, 2009  “ኡጋንዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ስራ የጀመርኩብሽ የመጀመሪያ ፍቅርሽ ሁሌም አብሮኝ ለዘላለም ይኖራል።” ሲል ይናፍቃል ሰርዶቪች ሙሉቲን ሚቾ። ቀጠል ያደርግና “ሀገሪቷን እወዳታለሁ አከብራታለሁ እንዲሁም የኔ አካል እንደሆነች ይሰማኛል።” ይላል… Continue reading

Rate this:

ልዊ ቫን ሃል ከአሰልጣኝነት ስራ ራሳቸውን አገለሉ

by

በ ወንድወሰን ጥበቡ | ማክሰኞ ጥር 8፣ 2009 ዓ.ም

Rate this:

ጋቦን 2017: – ዩጋንዳ ያለ ወሳኝ ተጨዋቿ ጋናን ትገጥማለች

by

​  By Eyob Dadi|ጥር 9 ቀን 2009 ዓም ከ 38 አመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሰችው ዩጋንዳ በምድብ አራት ከጋና፣ግብጽ እና ማሊ ጋር ተደልድላለች።

Rate this:

ጋቦን 2017: -ሞሮኮ አሳዛኝ ተሸናፊ ሆነች

by

By Eyob Dadi| ጥር 8ቀን 2009 ዓም የምድብ ሰዎስት የምሽቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሞሮኮ አሳዛኝ ተሸናፊ ሆናለች። <!–more–> በቦነስ እና ጥቅማጥቅም ጉዳዮች ውዝግብ ውስጥ በመግባት ልምምድ እስከ ማቆም ደርሰው የነበሩት የፍሎረንት ኢቤምጌው ዲሞክራቲክ ኮንጎ… Continue reading

Rate this: