በመጨረሻም ኢንስትራክተር ዮሐንስ ሳህሌ ለቻን ዋንጫ የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 23 ተጫዋቾች ዝርዝርን ዛሬ ጠዋት ይፋ አደረጉ

by

ታህሳስ 28፣ 2008 ዓ.ም

Rate this:

“ተቀይሮ መውጣት እጠላለሁ”- ፈርናንዲንሆ

by

ብራዚሊያዊው ተጨዋች ከ 3 ጨዋታዎች በስተቀር በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች በሙሉ ሁሉንም ጨዋታዎች መጨረስ ችሏል።

Rate this:

“ተቀይሮ መውጣት እጠላለሁ”- ፈርናንዲንሆ

by

By Eyob Dadi ብራዚሊያዊው ተጨዋች ከ 3 ጨዋታዎች በቀር በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች በሙሉ መጨረስ ችሏል። ነገርግን ጨዋታውን ሳይጨርስ በአሰልጣኙ ሲቀየር ደስታ እንደማይሰማው ተናግሯል። “እግርኳስን መጫወት ስለምወድ በያንዳንዱ ላይ መሳተፍን እፈልጋለሁ  ፣ነገርግን በድንገት ስቀየር እበሳጫለሁ… Continue reading

Rate this:

አንቶኒን ፓኔንካን- የዩሮ 1976 ጀግና

by

  እነ ፍራንስ ቤክንባወር በገነኑበት፣ ምዕራብ ጀርመኖቹ እንደ አለት የጠጠረ ቡድን በገነቡበት የ 1976ቱ የአውሮፓ ሻምፕዮና ላይ ምዕራብ ጀርመኖቹ ያላሰቡት ፈተና ገጠማቸው፡፡ . ከጫፍ እስከ ጫፍ በተመልካች በተጠቀጠቀው የቤልግሬዱ stadion FK crvena Zvezda… Continue reading

Rate this:

የባርሴሎና 77 ፈራሚ ተጫዋቾች

by

የጥር ወር የዝውውር መስኮት መከፈት በመላው ዓለም የሚገኙ ክለቦችን በአዲስ ፊት የቡድን ስብስባቸውን የመተካት እንቅስቃሴውን ተሳታፊ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል።

Rate this: