ስቶክ ሲቲ ከ ሊቨርፑል፡ የካፒታል ዋን ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቅድመ ትንታኔ

by

ቀን፦ ማክሰኞ፣ ታህሳስ 26 2006 ዓ.ም ሰዓት፦ ምሽት 5፡00 ሰዓት በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር ሜዳ፦ ብሪታኒያ  ስታዲየም

Rate this:

አርሰናል ከሊቨርፑል የእንግሊዝ ብ/ቡድን ተጨዋች ማስፈረሙን አረጋገጠ።ዝውውሩ ከተጠናቀቀ በኋላ የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል።

by

አርሰናሎች በተከፈተው የጥር የዝውውር መስኮት በመጠቀም የአማካይ   ተጨዋች ከሊቨርፑል ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል። አርሰናሎች ልምድ ያላትን የ 31 አመቷን ፋራ ዊልያምስን ነው ከሊቨርፑል ለሴት ቡድናቸው ማስፈረም የቻሉት። ዊልያምስ ባሳለፍነው የሴቶች የአለም ዋንጫ  3ኛ በወጣው የእንግሊዝ… Continue reading

Rate this:

ሊቨርፑልና አርሰናል በየግላቸው ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተቃርበዋል

by

ሊቨርፑልና አርሰናል እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ተጫዋች ለማስፈረም የተቃረቡ ሲሆን፣ ሌስተሮች ለደማሪ ግሬይ 3.5 ሚ.ፓ ወጪ አድርገዋል። ዛሬም በዝውውርአ መስኮቱ ዳጎስ ያለ የዝውውር ክፍያ እንሰማ ይሆን?

Rate this:

የቀድሞው የሊቨርፑል ግብ ጠባቂ ለኤርዲቪዚየው ክለብ ለአጭር ጊዜ ቆይታ ፊርማውን አኖረ

by

ታህሳስ 26፣ 2008 ዓ.ም አውስትራሊያዊው የቀድሞው የሊቨርፑል ግብ ጠባቂ፣ ብራድ ጆንስ የለኤርዲቪዚዬው ክለብ ኤንኢስ ኒጅመጀን እስከውድድር ዘመኑ ፍፃሜ ድረስ የሚያቆይ የአጭር ጊዜ ቆይታ ስምምነት ከሆላንዱ ክለብ ጋር ተፈራርሟል።

Rate this:

ጂያን ማርክ ቦስማን፣ የፕሮፌሽናል ተጨዋቾች የሀብት ጉዞ መንገድ ጠራጊ

by

ከቦስማን ህግ በፊት ተጨዋቾች በክለቦቻቸው አመራር እና ጡንቻ ስር የወደቁበት፣ ሌላ ክለብ ለመቀየር በአሰሪዎቻቸው መልካም ፍቃድ ብቻ የተገደዱበት፣ የዝውወር ሀይሉ ለክለቦች ብቻ የተሰጠበት፣ ተጨዋቾች ጉልበት አልባ፣ ስራቸው ልክ እንደ ባሪያ ለክለባቸው ማገልገል ብቻ… Continue reading

Rate this: