የልዊስ ቫንሀል አጨዋወት በአዲዳስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ትችት ገጥሞታል – ሜትሮ

by

የጀርመኑ ግዙፍ ትጥቅ አምራች አዲዳስ ካምፓኒ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሂርበርት ሄይነር የልዊስ ቫንሀልን አጨዋወት የተቹ ሌላኛው ሰው ሆነዋል።

Rate this:

ሪያል ማድሪድ ራፋኤል ቤኒቴዝን አባረረ – ሚረር

by

አመሻሹ ላይ እየወጡ ያሉት ዜናዎች የቀድሞው የሊቨርፑል እና የናፓሊ አሰልጣኝ ራፋኤል ቤኒቴዝ ከማድሪድ ጋር እንደተለያዩ ነው።

Rate this:

የሰኞ አመሻሽ የሀገር ውስጥ እና የውጭ እግር ኳሳዊ ዜናዎች በፈይሰል ሀይሌ

by

➡ ለኢትዮ አዲስ ስፖርት በ ፈይሰል ሀይሌ የቀረበ ⛲  ከእለቱ ዜናዎቻችን መካከል ⛲ ➡ከውጭ ፡- አርሰናል፣ማንዩናይትድ፣ቼልሲ፣ሊቨርፑል፣ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ ላይ ያተኮሩ ዜናዎችን የያዝን ሲሆን ሌሎች ተጨማሪም ከሰአት የወጡ ትኩስ እና አጫጭር ስፖርታዊ ዜናዎችን… Continue reading

Rate this:

ከዝላታን ኢብራሂሞቪች ፣ ማሪዮ ባላቶሊ፣ ፖል ፖግባና ከ20 በላይ ተጫዋቾች ጀርባ የሚገኘው አስገራሚው ሰው

by

ታህሳስ 25፣ 2008 ዓ.ም ብዙ የእግር ኳስ አድናቂዎች ስሙን እንጂ ማንነቱን ጠንቅቀው የማያውቁት አንድ ሰው አለ። ይህ ሰው እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም፤ አሰልጣኝም አይደለም፤ የእግር ኳስ ጋዜጠኛም አይደለም፤ የእግር ኳስ ዳኛም አይደለም፤ የክለብ… Continue reading

Rate this:

ሳንቼዝ የላቲን አሜሪካ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመረጠ

by

ታህሳስ 24፣2008 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ ብዙዎቻችሁ የአርሰናሉን አሌክሲስ ሳንቼዝን ሳታስቡ አልቀራችሁም። ነገርግን የሪቨርፕሌቱ ኡራጓዊው ካርሎስ ሳንቼዝ እንደሆነ ብንነግራችሁስ?

Rate this: