Skip to content
Advertisements
ትኩስ

ኤይቶር ካራንካ የቀድሞውን ታላቅ ክለብ ወደፕሪምየር ሊግ ለመመለስ ወደእንግሊዝ መጡ

​ ስፔናዊው የቀድሞው የሪያል ማድሪድ ምክትል አሰልጣኝ ኤይቶር ካራንካ በአንድ ወቅት የእንግሊዝ ሊግ ከሚገኙ ታላላቅ ክለቦች አንዱ የነበረውንና በአውሮፓ ጭምር መንገስ ችሎ የነበረውን ክለብ ወደፕሪምየር ሊጉ የመመለስ አላማን አንግበው ዳግም … Continue Reading ኤይቶር ካራንካ የቀድሞውን ታላቅ ክለብ ወደፕሪምየር ሊግ ለመመለስ ወደእንግሊዝ መጡ

የዕለተ አርብ የአውሮፓ ጋዜጦች አጫጭር ዝውውር ወሬዎች 

የአውሮፓ የጥር ወር የዝውውር መስኮት አሁንም ተጧጥፎ እንደቀጠለ ይገኛል። ኢትዮአዲስ ስፖርትም በዛሬው ዕለት በአውሮፓ ጋዜጦች ትኩረትን የሳቡ አበይት የዝውውር ርዕሰ ጉዳይ ናቸው ያለቻቸውን ወሬዎችን እንደሚከተለው አሰናድታለች።

ስኬት / ሀሪ ኬን ለስድስተኛ ጊዜ የወሩ ኮከብ ተጫዋችነትን ክብር ተቀዳጀ

የቶትነሀሙ አጥቂ ሀሪ ኬን ለስድስተኛ ጊዜ የፕሪምየር ሊጉ የወሩ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ በመመረጥ የስቴቨን ጄራርድን ክብረ ወሰን ተጋርቷል፡፡ ኬን ባሳለፍነው ታህሳስ ወር ስቶክ ላይ ሁለት ግቦችን ማስቆጠር ሲችል ቡድኑ ከበርንሌይ … Continue Reading ስኬት / ሀሪ ኬን ለስድስተኛ ጊዜ የወሩ ኮከብ ተጫዋችነትን ክብር ተቀዳጀ