ሞናኮ ቶማስ ሌማርን ለሌላ ክለብ ለመሸጥ መስማማቱን አሳወቀ

በአርሰናል እና በሊቨርፑል ሲፈለግ የነበረው ፈረንሳዊው ቶማስ ሌማር በቀጣዩ አመት ከሞናኮ ጋር እንደማይቀጥል ታውቋል። ፈረንሳዊው አማካይ ሌማር ከሞናኮ የሚለያያው ቀጣዩ ኮከብ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል። ተጫዋቹ ከፈረንሳይ…… Read more “ሞናኮ ቶማስ ሌማርን ለሌላ ክለብ ለመሸጥ መስማማቱን አሳወቀ”

ሪያል ማድሪድ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳወቀ

​ በቅርቡ ከዚዳን ጋር የተለያየው ሪያል ማድሪድ ለቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳወቀ። ሶስት ጊዜ በተከታታይ የአውሮፓ ቻምፕየንስ ሊግ ያሸነፈው ዜነዲን ዚዳን ሳይታሰብ ከማድሪድ ጋር የነበረው ቆይታ ማብቃቱን…… Read more “ሪያል ማድሪድ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን አሳወቀ”

የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?

ፎርብስ መፅሄት በየአመቱ እንደሚያደርገው የአለማችን ውድ ክለቦችን ይፋ አድርጓል። የእንግሊዙ ማንችስተር ዩናይትድ ምንም እንኳን ከሰር አሌክስ ፈርጉሰን በኋላ የፕሪምየርሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ባይችልም የክለቡ ገቢ እና ስያሜ[ብራንድ] አሁንም…… Read more “የፎርብስ መፅሄት የአመቱ ውድ ክለቦች እነማን ናቸው?”