“ማድሪድን የለቀኩት የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን አይደለም”- ዚዳን

ከሪያል ማድሪድ ጋር ሳይታሰብ በቅርቡ የተለያየው ዚነዲን ዚዳን ውሳኔውን የወሰነው የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን ፈልጎ እንዳልሆነ አሳወቀ። ሪያል ማድሪድ የቻምፕየንስ ሊጉን ዋንጫ ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ እንዲያነሳ ያደረገው…… Read more ““ማድሪድን የለቀኩት የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን ለማሰልጠን አይደለም”- ዚዳን”

የዕለተ ሰኞ የአውሮፓ የዝውውር ወሬዎች

እንግሊዝ ማን ዩናይትድ ምባፔን ለማዛወር ተዘጋጅቷል ማንችስተር ዩናይትድ ለፒኤስጂው ኮከብ ኪልያን ምባፔ ዝውውር ዳጎስ ያለ ዋጋ እያዘጋጀ እንደሚገኝ የስፔኑ ጋዜጣ ዶን ባሎን ዘግቧል። የጋዜጠው ዘገባ እንዳመለከተው ከሆነም…… Read more “የዕለተ ሰኞ የአውሮፓ የዝውውር ወሬዎች”

መሲ፡ ባርሴሎና ለሻምፒዮንስ ሊጉ ግሪዝማን ያስፈልገዋል

ሊዮኔል መሲ አንቱዋን ግሪዝማንን ማስፈረም ለባርሴሎና የሻምፒዮንስ ሊግ ድል ተስፋ “ድንቅ” ነገር መሆኑን ተናግሯል። የአትሌቲኮ ማድሪዱ ኮከብ ዳጎስ ባለ የዝውውር ሂሳብ ወደኑ ካምፕ እንደሚዛወርና በዚህ ሳምንት ስለወደፊት…… Read more “መሲ፡ ባርሴሎና ለሻምፒዮንስ ሊጉ ግሪዝማን ያስፈልገዋል”

1998 ፈረንሳይ – የፈረንሳዩ የአለም ዋንጫ ትውስታዎች

​ ፈረንሳይ አዘጋጅታ በሜዳዋ የተሞሸረችበት 16ኛው የአለም ዋንጫ የማይረሱ አጋጣሚዎች በአጭሩ ቀርበዋል። በዚህ የአለም ዋንጫ ከእንግሊዝ፣ኮሎምቢያ እና ቱኒዚያ ጋር በአንድ ምድብ ውስጥ ትገኝ የነበረችው ሮማኒያ የምድቧን ሁለት…… Read more “1998 ፈረንሳይ – የፈረንሳዩ የአለም ዋንጫ ትውስታዎች”