Skip to content
Advertisements
ትኩስ

የአውሮፖ እግር ኳስ ማህበር ጃንሉጂ ቡፎን በእንግሊዛዊዬ ዳኛ ማይክ ኦሊቨር ላይ በተነገረው ትችት ምክንያት ክስ መሰረተ

ፅሁፍ ዝግጅት ፦ መንሀጁል ሀያቲ ጣሊያናዊ አንጋፋው የአሮጊቷ በረኛ የጁቬንቱስን ከሻምፒዬንስ ሊግ ፍፃሜ ውጭ መሆን ተከትሎ ዳኛው ላይ ባቀረበው ትችት ምክንያት በሁለት ክስ ተላልፎበታል።