መልዕክት / ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከምሽቱ ተጠባቂ የቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት ለደጋፊዎች መልዕክት ላከ

እውነተኛ የፍፃሜ ጨዋታ የመሆን አቅም ያለው ከምሽቱ ተጠባቂው የማድሪድ እና የ ፒ ኤስ ጂ ጨዋታ በፊት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማድሪድ ደጋፊዎች መልዕክት ልኳል። በላሊጋው ዋንጫ የማግኘት እድሉ የተሟጠጠው…… Read more “መልዕክት / ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከምሽቱ ተጠባቂ የቻምፕየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት ለደጋፊዎች መልዕክት ላከ”

የኬኒያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ ብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩ አሳወቀ

​​ በ ዕዮብ ዳዲ ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዋሊያዎቹ ጋር የተደለደሉት “ሀራምቤ ስታርስ”የሚባሉት የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን ቤልጄማዊውን አሰልጣኝ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርገው መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል። ካፍ…… Read more “የኬኒያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለ ብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩ አሳወቀ”

የ 2018 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒየንስ ሺፕ[ቻን] ውድድር የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ

​ በ ዕዮብ ዳዲ የ2018 በሀገር ውስጥ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ብቻ የሚወዳደሩበት 16 ሀገራት የሚሳተፉበት የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮንስሺፕ[ቻን]ውድድር የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በሞሮኮ ራባት ሶፊትል ሆቴል ይፋ ሆኗል።…… Read more “የ 2018 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒየንስ ሺፕ[ቻን] ውድድር የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ተካሄደ”

ጣሊያን ከ 60 አመት በኋላ ከአለም ዋንጫ ተሳትፎ ውጪ ሆነች

በምሸቱ ጨዋታ ላይ የፈጠሩት የኳስ የቁጥጥር የበላይነት ውጤት ያልገዛላቸው ጣሊያኖቹ በስዊድን በአጠቃላይ ውጤት 1 ለ 0 ተሸንፈው ለአራት ጊዜ ከተሞሸሩበት የውድድሮች ሁሉ ቁንጮ ከሆነው የአለም ዋንጫ ተሳትፎ…… Read more “ጣሊያን ከ 60 አመት በኋላ ከአለም ዋንጫ ተሳትፎ ውጪ ሆነች”